• የጥቅምት 28 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
    Nov 7 2024
    በዕለቱ መጽሄተ ዜና አምስት ጉዳዮችን እናስተነትናለን ። «ኢሰመኮ 5,568 ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውን ዐሳወቀ» የሚለው ቀዳሚው ነው ። በሸገር ከተማ ተጀመረ ስለተባለው የመምህራን የት/ቤት ምገባ፤ ትግራይ ክልል መቐለ ለቀድሞ የጦር ጉዳተኞች ሊሰጥ የታቀደው የመኖርያ መሬት እንዲታገድ መጠየቁ አዲስ ፕሬዚደንት በመረጠችው አሜሪካ የተሸናፊው ፓርቲ ፕሬዚደንት ንግግር ሲያሰሙ፥ የጀርመን ገንዘብ ሚንስትር ተባርረው ተጣማሪዉ መንግስት ፈርሷል ። ቃለ መጠይቆች ይኖሩናል ።
    Show More Show Less
    23 mins
  • የረቡዕ፤ ጥቅምት 27 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
    22 mins
  • የዜና መጽሔት፤ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ማክሰኞ
    22 mins
  • የጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
    Nov 4 2024
    ቁጣን ያስከተለው የደራ ኢማም ግድያ፤ የዉይይት ርእስ ሆኖ የቀጠለው የኢትዮጵያ ሰላም ጉዳይ፤ ደሞወዝ ያልተከፈላቸዉ መምህራን በፌደራሉ መንግስት እና በክልሉ አስተዳደር ላይ ክስ መመስረታቸዉ ፤እንዲሁም ነገ የሚካሄደዉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት የሚወስኑት ሰባት የአሜሪካ ግዛቶች
    Show More Show Less
    19 mins
  • የጥቅምት 22 ቀን 2017 ዜና መፅሔት
    Nov 1 2024
    በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገድለዋል። የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ግጭት ለማቆም ሥምምነት የተፈራረሙት ጥቅምት 23 ቀን 2015 ነበር። የትግራይ እና የአማራ ክልሎች ነዋሪዎች ስለ ሥምምነቱ አፈጻጸም ምን ይላሉ?
    Show More Show Less
    21 mins
  • የጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ,ም. የዜና መጽሔት
    Oct 31 2024
    DW Amharic-የጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መጽሔት በዛሬው የዜና መፅሄት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምክር ቤት ተገኝተው የሰጡት ማብራሪያ፤ ከሰሞኑ ነቀምቴ ውስጥ የተደፈረችው አዳጊ «አሁን ከሕግ ፍትህ እሻለሁ” ትላለች፤ በአማራ ክልል ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በሰብል ላይ ጉዳት እያስከተለ መሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ ሳይንስ ላይ የሚያተኩሩ የዩኒቨርሲቲዎች ጥምረት መመስረቱን አካቷል።
    Show More Show Less
    16 mins
  • የረቡዕ፤ ጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔት
    Oct 30 2024
    አንድ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሶማሊያን በ72 ሰዓታት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ፤ እስር፤ ግድያና እገታ በጉራጌ ዞን፤ የሲቪል ማኅበረሰብ ምህዳር የመዳከም ሥጋት ስለ ካማላ ሐሪስ የምርጫ ቅስቀሳ መዝጊያ ጎናጭ ንግግር ቃለ-መጠይቅ
    Show More Show Less
    19 mins
  • የማክሰኞ፤ ጥቅምት 19 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
    Oct 29 2024
    የዜና መፅሔት ጥንቅራችን አምስት ጉዳዮችን ያስተነትናል። ዜና መፅሔቱ አዲስ አበባ ላይ የአዲሱ የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሹመት፣ መቀሌ ደግሞ የከንቲባ መሻር ያስነሳዉን ጥያቄ፣ ቅሬታና ዉዝግብ የሚቃኙ ዘገቦችን ያስቀድማል።ምሥራቅ ወለጋ ነዋሪዎች ትጥቅ እንዲፈቱ መወሰኑ ያሳደረዉ ሥጋት፣ በአማራ ክልል የሚሞቱ እናቶች ብዛት መጨመርና በደቡብ ክልል የወባ በሽታ መስፋፋቱን የሚያወሱ ዘገቦችም አሉት።
    Show More Show Less
    23 mins