• ክፍል 20 - የአድማጮች መጠይቅ

  • Sep 22 2009
  • Length: 14 mins
  • Podcast

ክፍል 20 - የአድማጮች መጠይቅ

  • Summary

  • ፊሊፕና ፓውላ አድማጮቹ ያላቸውን አስተያየት ይጠይቃሉ። የ መርሀ ግብሩ ጭብጥ ውሸት ሀጢያት ሊሆን ይችላልን? "Kann denn Lüge Sünde sein?" ይሰኛል። እዚህ ጋር አድማጮች ስለ ውሸተኞቹ ክብ የበቆሎ ቆረኖች የሚያስቡትን መናገርና በተጨማሪም የገበሬዋቹን እርምጃ መገመት ይችላሉ። ውሸት ሀጢያት ሊሆን ይችላልን? "Kann denn Lüge Sünde sein?" ፊሊፕና ፓውላ ዛሬ አድማጮችን የሚጠይቁት ጥያቄ ነው። መነሻው ሁለቱ ጋዜጠኞች የዘገቡባቸው ክብ የበቆሎ ቆረኖች ናቸው። ይህ የገበሬዎቹ ማታለል ፤ ጎጂ አልያስ የገራገር ጎብኝዎቹ የግል ጥፋት ነው? ግን የአድማጮች መልስ ግልፅ ነው። የጋዜጠኞቹን ጥያቄ አዎ አልያም አይደለም በሚል ከሚመልሱት አድማጮች ባሻገር ፕሮፌሰሩ ሶስት አማራጭ መልሶች ያሉትን መጠይቅ ያዘጋጃል። በጀርመንኛ ቋንቋ ከአንስታይ (Femininum) እና ተባዕት ፆታ (Maskulinum) ባሻገር ሶስተኛ ከሁለቱም ያልሆነ ፆታ Neutrum አለ። እነዚህም "der", "die" እና "das" በተሰኙ አርቲክሎች ይብራራሉ።
    Show More Show Less

What listeners say about ክፍል 20 - የአድማጮች መጠይቅ

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.