• "በግሌ በአደንዛዥ ዕፅ ሱስ የተነሳ ይህችን የምንወዳትን ሀገር የሚረከብልን ወጣት አናገኝ ይሆናል የሚል ስጋት ውስጥ ነው ያለሁት" ወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን መሐመድ

  • Jul 30 2024
  • Length: 21 mins
  • Podcast

"በግሌ በአደንዛዥ ዕፅ ሱስ የተነሳ ይህችን የምንወዳትን ሀገር የሚረከብልን ወጣት አናገኝ ይሆናል የሚል ስጋት ውስጥ ነው ያለሁት" ወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን መሐመድ

  • Summary

  • ወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን መሐመድ፤ የይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ናቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ የአዕምሮ ሕመምና አደንዛዥ ዕፅ ሱስ ምን ያህል ስር እንደሰደደ፣ የመንግሥት፣ የሕዝብ፣ የሃይማኖት መሪዎችና የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንን የትድግና ድርሻ ያነሳሉ። ለእገዛቸውም ጥሪና ምስጋና ያቀርባሉ።
    Show More Show Less
activate_samplebutton_t1

What listeners say about "በግሌ በአደንዛዥ ዕፅ ሱስ የተነሳ ይህችን የምንወዳትን ሀገር የሚረከብልን ወጣት አናገኝ ይሆናል የሚል ስጋት ውስጥ ነው ያለሁት" ወ/ሮ ነኢማ ሙዘይን መሐመድ

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.