• Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

  • By: DW.COM | Deutsche Welle
  • Podcast

Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

By: DW.COM | Deutsche Welle
  • Summary

  • አንድሪያስ ስራ በዝቶበታል። ሄቴል ያሉትን እንግዳዎች ማስተናገድ፣ ለወላጆቹ ደግም አንድ ክፍል መፈለግና ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር ቃለ ምልልስ ማድረግ አለበት። በተጨማሪም ወላጆቹ ኤክስ ማን እንደሆነችና አንድሪያስ የት እንደተዋወቃት ይሰማሉ። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ ሞዳል ግስ፣ የሀላፊ ጊዜ (Perfekt) ፣ ቀጥተኛ ያልሆነ ተሳቢ (Dativ )
    2024 DW.COM, Deutsche Welle
    Show More Show Less
Episodes
  • ክፍል 26 – ወደ ሎረላይ የተደረገው ጉዞ ዕጹብ ድንቅ ነበር
    Jan 27 2010
    እክስ በድንገት ጠፍታለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም
    Show More Show Less
    14 mins
  • ክፍል 25 – የእጅ ፎጣ ሊሰጡኝ ይችላሉ?
    Jan 27 2010
    አንድሪያስ፣ ዶክተር ቱርማን ፣ ወ/ሮ በርገር የመርከብ ጉዞ ለማድረግ አስበዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግሶች አገባብ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢዎች
    Show More Show Less
    13 mins
  • ክፍል 24 – እረስቼዋለሁ
    Jan 27 2010
    የዶክተር ቱርማን የሀኪም ቤት ጉብኝት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የማይነጣጠሉ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt)
    Show More Show Less
    14 mins

What listeners say about Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.