• SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

  • By: SBS
  • Podcast

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

By: SBS
  • Summary

  • Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
    Copyright 2024, Special Broadcasting Services
    Show More Show Less
activate_samplebutton_t1
Episodes
  • በሊባኖስ በደረሰ የፍንዳታ አደጋ ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ፤ በሺህዎች የሚቆጠሩ ቆሰሉ
    Sep 18 2024
    ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ መንግሥትና የንግዱ ማኅበረሰብ ተባብረው ከሠሩ ግዙፍ ምጣኔ ሃብታዊ ለውጥ ማድረግ እንደሚቻል አመላከቱ
    Show More Show Less
    9 mins
  • ዝክረ መታሰቢያ፤ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ
    Sep 18 2024
    በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች በክልሉ ሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች በእኩልነት የሚሳተፉበት አዲስ የሲቪል ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ጠየቁ
    Show More Show Less
    10 mins
  • "አሉታዊ ነገሮችን ከሚያጎላው ጋር ሳይሆን፤ ቀና ከሚያስበው፣ መልካሙን ነገር ከሚያስታውሰን አካል ጎን መሆንን ነው የምሻው" ድምፃዊ ያደሳ ቦጂያ
    Sep 17 2024
    "ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲለውጥ የምፈልገው አንዱ አሸናፊ ሌላው ተሸናፊ፤ አንዱ ሀገሩን የሚወድ ሌላው ሀገሩን የማይወድ ተደርጎ እንዳይታይ፤ ሁላችንም የሀገራችን ጠባቂና የሀገራችን ባለቤት መሆናችን ታውቆ ልባችን ቅን እንዲያስብ ነው" የሚሉት ያደሳ ቦጂያ፤ በመላው አፍሪካ የሚውለበለበው የአፍሪካ ኅብረት ሰንደቅ ዓላማ ዲዛይነር፣ ሰዓሊ፣ ድምፃዊና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ናቸው። ሰሞኑን አዲስ ስላወጡት "A World That I Want" ነጠላ የሙዚቃ ሥራቸው ያወጋሉ።
    Show More Show Less
    17 mins

What listeners say about SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.