• የጥር 7 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

  • Jan 15 2025
  • Length: 10 mins
  • Podcast

የጥር 7 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

  • Summary

  • ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አፍሪካ ሕብረት ቅርንጫፍ ከ6 ሚሊየን ዶላር በላይ «በሀሰተኛ ሰነድ» ለማውጣት ሙከራ እድርገዋል በሚል የሙስና እና ከባድ የማታለል ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን ጥፋተኛ ተባሉ። የአክሱም ከተማ ወረዳ ፍርድቤት አምስት የከተማዋ ትምህርት ቤቶች በሴት ሙስሊም ተማሪዎች ላይ የጣሉት ክልከላ ታግዶ እንዲቆይ ወሰነ። ዴሞክራቲክ ኮንጎ ውስጥ ወርቅ እና በርካታ ገንዘብ በሕገወጥ መንገድ ይዘዋል በሚል የተከሰሱ ሦስት ቻይናውያን ሰባት ዓመት እስራት ተፈረደባቸው። ከሥልጣናቸው በግዳጅ እንዲነሱ ግፊት የተደረገባቸው የደቡብ ኮርያ ፕሬዝደንት ታሠሩ።
    Show More Show Less

What listeners say about የጥር 7 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.