• የጥር 4 ቀን 2017 ዓ ም የዓለም ዜና

  • Jan 12 2025
  • Length: 8 mins
  • Podcast

የጥር 4 ቀን 2017 ዓ ም የዓለም ዜና

  • Summary

  • ለአንድ ዓመት ገደማ ከዘለቀ ውጥረት በኋላ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ወደነበረበት ለመመለስ እና ለማጠናከር ተስማሙ። የሱዳን ጦር ወሳኝ እና ስልታዊ ያለውን የዋድ ማዳኒ ከተማን መልሶ መቆጣጠሩን አስታቀወ። ጀርመን 50 ሚሊዮን ዩሮ ተጨማሪ ድጋፍ ለሶሪያ እንደምትሰጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ በሳዑዲ አረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ በተሳተፉበት ጉባኤ ላይ ዛሬ ተናገሩ። በዩናይትድ ስቴትሷ ሎስ አንጀለስ ከተማ እና አካባቢዋ የተከሰተው ሰደድ እሳት የሟቾች ቁጥር ወደ 16 ከፍ ብሏል። የንጋፋው ፖለቲከኛና የምጣኔ ሐብት ባለሙያ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስርዓተ ቀብር ዛሬ ተፈፀመ።
    Show More Show Less

What listeners say about የጥር 4 ቀን 2017 ዓ ም የዓለም ዜና

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.