• የጥር 6 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Jan 14 2025
  • Length: 10 mins
  • Podcast

የጥር 6 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Summary

  • -የአፋር ክልልን በመታዉ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከቤት ንብረታቸዉ የተፈናቀሉ ሰዎች በቂ ዕርዳታ እንዳላገኙ አስታወቁ።በመሬት መንቀጥቀጡ ከተጎዱ አካባቢዎች ከ60 ሺሕ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል።ተፈናቃዮቹና ርዳታ አቀባዮች እንደሚሉት የምግብ፣የመድሐኒትና የመጠለያ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል።----የሶማሊያ የፀጥታ ኃይላት በሐገሪቱ ሰሜናዊ ግዛት ሸምቀዉ ነበር ያሏቸዉን የእስላማዊ መንግስት (IS) ታጣቂዎች መግደላቸዉን አስታወቁ።-የእስራኤልና የሐማስ ተደራዳሪዎች ጋዛን የሚያወድመዉን ጥቃት ለማቆምና ታጋቾችን ለመልቀቅ የሚረዳ ስምምነት ለማድረግ መቃረባቸዉ እየተነገረ ነዉ።
    Show More Show Less

What listeners say about የጥር 6 ቀን 2017 የዓለም ዜና

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.