• DW Amharic የጥር 05 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Jan 13 2025
  • Length: 10 mins
  • Podcast

DW Amharic የጥር 05 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • Summary

  • የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት “የሲቪክ ምኅዳሩን የሚያጠቡ እርምጃዎች ከመዉሰድ በመቆጠብ በኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት በተደነገገው መሠረት ለመደራጀት መብት ያለውን ቁርጠኝነት እንዲያረጋግጥ” 50 የመብቶች ተሟጋች ድርጅቶች ጠየቁ። በጦርነት ከቀያቸው ተፈናቅለው በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ የተጠለሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተቃውሞ ሰልፍ አካሔዱ። በናይጄሪያ ራሱን እስላማዊ መንግሥት ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን የወገኑ ኃይሎች በፈጸሙት ጥቃት ቢያንስ 40 ገበሬዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ ባለሥልጣናት ተናገሩ። ቃጣር የጋዛን ጦርነት ለማብቃት የተዘጋጀ ሥምምነት የመጨረሻ ረቂቅ ለእስራኤል እና ለሐማስ ተደራዳሪዎች አቀረበች።
    Show More Show Less

What listeners say about DW Amharic የጥር 05 ቀን 2017 የዓለም ዜና

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.